በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በእሥር የሚገኙት የኦፌኮ መሪዎች የረሃብ አድማውን አቆሙ


የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ - የኦፌኮ አርማ
የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ - የኦፌኮ አርማ

በተጨማሪም በሺሆች የሚቆጠሩ ሰዎች ከኦሮምያ የተለያዩ ክፍሎች ተይዘው የት እንደደረሱ እንማይታወቅ የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር ገልፀዋል።

የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ - ኦፌኮ መሪዎች የሚገኙበት የእሥር ሁኔታ በጥቂቱ መሻሻሉ ተነግሯል። ላለፉት አምስት ቀናት ያደረጉትን የረሃብ አድማ አቁመዋል።

በሌላ በኩል ደግሞ በሺሆች የሚቆጠሩ ሰዎች ከኦሮምያ የተለያዩ ክፍሎች ተይዘው የት እንደደረሱ እንማይታወቅ የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር ገልፀዋል።

ስለሰዎቹ መያዝ ከኦሮምያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ቢሮ መረጃ ለማግኘት የተደረገው ጥረት አልተሣካም።

መለስካቸው አምሃ የኦፌኮን ምክትል ሊቀመንበር አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል። ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

በእሥር የሚገኙት የኦፌኮ መሪዎች የረሃብ አድማውን አቆሙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:45 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG