ቡራዩ —
ከዝናብ እጥረትና ሌሎች የቆዩ እክሎች ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የንጹህ ውሃ አቅርቦት እጥረት ተከስቷል።
መለስካቸው አምሃ ከአዲስ አበባ ወጣ ብላ ወደምትገኘው ቡራዩ አምርቶ ነዋሪዎችን አነጋግሯል። ከአንድ ወር ለበለጠ ጊዜ የውሃ እጦት መከሰቱን ገልጸው፤ በእግራቸው እስከ ሁለት ኪ.ሜ በመጓዝ ከምንጭ ውሃ እንደሚቀዱ የቡራዩ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
ከአንድ ወር ለበለጠ ጊዜ የውሃ እጦት መከሰቱን ገልጸው፤ በእግራቸው እስከ ሁለት ኪ.ሜ በመጓዝ ከምንጭ ውሃ እንደሚቀዱ የቡራዩ ነዋሪዎች ተናግረዋል።