በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዶክተር መረራ ጉዲና ወደ ዩናትድ ስቴትስ ጉዟቸዉ ተሰናከለ

መረራ ጉዲና በኦሮምያ ክልል ለተቃውሞ ሰልፍ የወጡ የመድረክ ተሳታፊዎች ንግግር በሚያደርጉበት ጊዜ የተነሳ ፎቶ እአአ 2010 [ፋይል ፎቶ ሮይተርስ]
መረራ ጉዲና በኦሮምያ ክልል ለተቃውሞ ሰልፍ የወጡ የመድረክ ተሳታፊዎች ንግግር በሚያደርጉበት ጊዜ የተነሳ ፎቶ እአአ 2010 [ፋይል ፎቶ ሮይተርስ]

ዶክተር መረራ በዚህ ቅዳሜና እሁድ ዋሽንግተን ዲሲ ዉስጥ የሚካሄድ ”Vision Ethiopia”  የተባለ ሲቪል ማህበረሰቦችና የፓለቲካ ድርጅቶች ጉባኤ ላይ ንግግር ሊያደርጉ ወዲህ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ሊመጡ ነበር።

የኦሮሞ ፌዴራሲስት ኮንግረስ መሪ ዶክተር መረራ ጉዲና ወደ ዩናትድ ስቴትስ ሊያደርጉ የነበረዉ ጉዟቸዉ ፣ ፓርፖርታቸዉ ላይ ተገኘ በተባለዉ ችግር መሰናከሉን ተናገሩ።

ፋይል ፎቶ - ዶ/ር መረራ ጉዲና
ፋይል ፎቶ - ዶ/ር መረራ ጉዲና

ዶክተር መረራ በዚህ ቅዳሜና እሁድ ዋሽንግተን ዲሲ ዉስጥ የሚካሄድ ”Vision Ethiopia” የተባለ ሲቪል ማህበረሰቦችና የፓለቲካ ድርጅቶች ጉባኤ ላይ ንግግር ሊያደርጉ ወዲህ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ሊመጡ ነበር።

ፓርፖርታቸ ችግሩ አለዉ መባሉ እስክ ዛሬ መፍትሔ እንዳላገኘ ዶክተር መረሩ ገልጸዋል። የድምጽ ፋይሉን በመጫን የመለስካቸዉ አመሃን ዘገባ ያድምጡ።

ዶክተር መረራ ጉዲና ወደ ዩናትድ ስቴትስ ጉዟቸዉ ተሰናከለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:43 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG