በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የግብርናም ሆነ የሌሎች ዘርፎች ሳይንሳዊ ምርምሮች የሚጫወቱት ሚና ከፍ ማለት እንዳለበት ተጠቆመ

  • መለስካቸው አምሃ

ከአዲስ አበባ ወጣ በሎ በሚገኝ አካባቢ ገበሬ እያረሰ እአአ 2005. [ፋይል ፎቶ - አሶሽየትድ ፕረስ/AP]

​​በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ የታየው ለውጥ አርአያነት ተሞግሷል።

በየጊዜው ቁጥሩ እየጨመረ እሚሄደውን የአለም ህዝብ ለመመገብ የግብርና ምርታማነት ለመጨመር የሚደረገው ትግል የግብርናም ሆነ የሌሎች ዘርፎች ሳይንሳዊ ምርምሮች የሚጫወቱት ሚና ከፍ ማለት እንዳለበት ተጠቆመ።

በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ የታየው ለውጥ አርአያነት ተሞግሷል። ዘጋብያችን መለስካቸው አመሃ ከአዲስ አበባ የላከው ዘገባ አለ፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG