አዲስ አበባ —
በአዲስ አበባና አካባቢው ያለውን የውሃ እጥረት አስመልክቶ የመንግስት ባለ ሥልጣናት ያቀረቧቸውን አስተያየቶች ያካተቱ ሰሞንኛ ዘገባዎች ተከትሎ ዕለቱን ተንተርሶ የተቀናበረው የምሽቱ ዘገባ ደግሞ የከተማይቱን ነዋሪዎች ድምጽ አካቷል።
የውሃ እጥረቱ ያደረሰባቸውን ተጽዕኖ ለመዳሰስ መለስካቸው አምሃ በተለያዩ የከተማይቱ አካባቢዎች ተዘዋውሯል።
ዛሬ የዓለም የውሃ ቀን ነው። ከውሃ ጋር ለተዛመዱ ችግሮች ትኩረት በመስጠት ድሕነትና ረሃብን ለመቅረፍ የሚታለምበት ዓመታዊ መታሰቢያ።