መንግስት ጉዳዩን በገለልተኛ አካላት ኢንዲጣራ እንዲያደርግና ችግሩን የፈጠሩት በሕግእንዲቀጡ አሳሰበ።
የኢሕአዴግ መንግሥት በቃል የሚገልፀውን በተግባር ማሣየት አለበት ሲሉም የኦፌኮ መሪዎች አሳስበዋል። ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎችም ካሣ እንዲከፈላቸው ጠይቀዋል።
ኢትዮጵያዋኑን ያሳያዟቸው ሰው የተበላሸ ሥጋ በመላክ፥ ውል አፍርሰዋል በሚል ሰበብ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሥጋ አምራቾች ማህበር ይፋ አድርጓል።
ከባለብዙ ቢሊዮን ዶላሩ ዓለምአቀፍ የቡና ኢንዱስትሪ ገበሬዎች የሚያገኙት ጥቅም እጅግ አነስተኛ መሆኑንና መስተካከል እንዳለበት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ አሳስበዋል።
አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌን በምስክርነት ማቅረብ ሰለማልችል ክሱ ይሰረዝልኝ ሲሉ አንደኛዉ ተከሳሽ አቶ ዘላለም ወርቅአገኘሁ ያቀረቡትንም አቤቱታ ፍርድ ቤቱ ዉድቅ አድርጓል።
ከ 12 ሺህ በላይ ለሆኑ ወጣቶች የሥራ እድል የሚፈጥርና ከ 200 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር /ወይም ከ 10 ሚሊዮን ያሜሪካ ዶላር/ የበለጠ ወጪ የሚደረግበት ፕሮጄክት ዛሬ በሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ይፋ ተደርጓል።
ፍርድ ቤቱ ውሳኔውን ለማሰማት ተለዋጭ ቀጥሮ ሰጥቷል።
ገንዘቡን ከአገር ውስጥ በጎ አድራጊዎች ለማሰባሰብም አቅዷል።
በኢትዮጵያ የማንነት ጥያቄ የሚያነሱ ክፍሎች ቁጥር ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየጨመረ የመጣ ይመስላል።
የፌዴራሉ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ትናንት በዋለዉ ችሎት አስተያዬቶቹ ምንም ዓይነት ለዉጥ ሳይደረግበት እንዲቀርብ በማዘእ ተለዋጭ ቀጠሮ ስጥቷል።
የኢትዮጵያ መንግሥት የኮሚኒኬሽንስ ጉዳይዮች ጽ/ቤት ሚንስትr አቶ ጌታቸው ረዳ፣ በኦሮሚያ ክልል ጉዳይ ላይ ለጋዜጠኞች መግለጫ አዲስ አበባ ውስጥ ሰጡ።
በአገሪቱ ዉስጥ የተከሰዉን ድርቅ የተጀመረዉን የህዳሴ ጉዞ በማያስተጓጉል መንገድ ለመቆጣጠር የሚደረገዉ ጥረትም እንደሚቀጥል በዛሬው እለት በመንግት መገናኛ ብዙሃን ተናግረዋል።
“የአመራር አባሎቼ ትላንት በመንግስት ኃይሎች ያለ አንዳች ማብራሪያ ወደ ጽ/ቤታቸው ከመግባት ታገዱብኝ፤ ዛሬ ግን መግባት ችለዋል።” የኦሮሞ ፌድራላዊ ኮንግሬስ።
ባለፉት ጥቂት ዓመታት በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን የግብርና ምርት መሪ ነጋዴዎት በ 20 ዓለም አቀፍ የንግድ አዉደ ሪዕዮች በ 4 አህጉራት የኢትዮጵያን የግብርና ምርቶች ማስተዋወቃቸዉን ባለስልጣኑ ተናግረዋል።
በአሁኑ ጊዜ ምንም ዓይነት የደኅንነት ስሜት እንደማይሰማቸውና አደጋም እንዳንዣበበባቸው ተናግረዋል።
አቃቤ ሕግ ከብሔራዊ ደኅንነት መ/ቤት ያገኛቸውን ማስረጃዎች ቅጅ ለመልስ ሰጭዎች ችሎት ፊት እንዲያስረክብ ቀጠሮ ሰጥቷል።
ፍርድ ቤቱ በይግባኝ የተያዘው ጉዳያቸው ውሳኔ እስኪያገኝ ተከሳሾቹ ከሃገር እንዳይወጡም አግዷል። ይህ የፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት ተኩል ድረስ ተፈጻሚ አልነበረም።
በሚቀጥሉት ሦስት ሳምንታት ዓለም አቀፍ ለጋሾች ለአስቸኩዋይ የምብብእርዳታ እስከ 245 ሚሊዮን ዶላር ድረስ ማበርከት እንደሚኖርባቸዉ ዘገባዎችያስገነዝባሉ።
በሶማሌ ብሄራዊ ክልል፣ ለረሃብ የሚያጋልጠውና ለሰው ሕይወት ስጋት የነበረው ሁኔታ አልፏል ሲሉ አንድ ከፍተኛ ባለሥልጣን ተናግረዋል።
ተጨማሪ ይጫኑ