No media source currently available
ከደቡብ ሱዳን በመጡ የሙርሌ ጎሣ ታጣቂዎች በኢትዮጵያውያን ላይ በተፈጸመው ግድያና ጠለፋ ከባድ ጉዳት መድረሱ ይታወቃል። ከሁለት መቶ በላይ ሰዎች ተገድለዋል፥ በርካታ ሕጻናት ተጠልፈዋል። ከዚያ አሰቃቂ ድንገት በኋላ የክልሉ የጸጥታ ኹኔታ ምን ይመስላል?