በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን ከጎርፍ ማራቅ ተጀመረ


የደቡብ ሱዳን ስደተኞች
የደቡብ ሱዳን ስደተኞች

የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር
የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር

please wait

No media source currently available

0:00 0:17:44 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር - ዩ ኤን ኤች ሲ አር ጋምቤላ ውስጥ የሚገኙ ከሃምሣ ሺህ በላይ የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን አሁን ካሉበት ማንሣትና ወደ ሌላ ሠፈር ማዛወር ጀምሯል፡፡

ኢትዮጵያ ከሶማሊያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ሱዳንና ኤርትራ የገቡ ከ670 ሺህ በላይ ስደተኞችን ያስጠለለችና በአፍሪካም ግዙፏ ስደተኛ አስተናጋጅ ሃገር መሆኗን የመንግሥታቱ ድርጅት አስታውቋል፡፡

የኮሚሽነሩ የኢትዮጵያ ቢሮ ቃል አቀባይ አቶ ክሡት ገብረእግዚአብሄር የሰጡንን ማብራሪያ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG