በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

16x9 Image

ኤደን ገረመው

ኤደን ገረመው በአሜሪካ ድምፅ የአፍሪካ ቀንድ ክፍል የአማርኛ መርሃ ግብር ጋዜጠኛ፤ እንዲሁም የአሜሪካ ድምፅ የመጀመሪያው የቴሊቪዥን ፕሮግራም የሆነው የ15 ደቂቃ የጤና መርሃ ግብር “ኑሮ በጤንነት” አዘጋጅ እና አቅራቢ ናት፡፡ ኤደን ገረመው የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪዋን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በጋዜጠኝነት እና ኮሚኒኬሽን የወሰደች ሲሆን በተለያዩ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ውስጥ አገልግላለች፡፡ ከዚህ ቀደም በጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ በሚዘጋጀው የ “ዳጉ አዲስ” የወጣቶች የጤና ፕሮግራም ላይ በአዘጋጅነት እና በመርሃ ግብር መሪነት አገልግላለች፡፡ 

አዘጋጅ ኤደን ገረመው

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG