በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሽፈራው ወይም ሞሪንጋ ምን ያህል ጠቃሚ ነው? - የላቀ የጤና ጠቀሜታ ያላቸው ምግቦች


ሽፈራው ወይም ሞሪንጋ ምን ያህል ጠቃሚ ነው? - የላቀ የጤና ጠቀሜታ ያላቸው ምግቦች
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:00 0:00

በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ለብዙ ዓይነት የጤና ችግሮች ቀላል መፍትሄ እንደሆኑ ከሚነገርላቸው እፅዋቶች አሉ። ሽፈራው ወይም ሞሪንጋ ከእነዚህ መሃከል አንዱ ነው፡፡

ከኢትዮጵያ ውጭ ባሉ የአፍሪካ ሀገሮች ደግሞ ከሞሪንጋ እኩል ፍቱን ምግብ እንደሆነ የሚነገርለት ማላንቤ ነው፡፡ ለመሆኑ የስነ ምግብ ባለሞያዎች ምን ይመክራሉ?

/ኑሮ በጤንነት/

XS
SM
MD
LG