በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኩላሊት ጤና


የኩላሊት ጤና
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:05 0:00

አለም አቀፉ የኩላሊት ቀን በዛሬው ዕለት በመላው ዓለም እየታሰበ ይገኛል፡፡ የኩላሊት ጤናን በሚመለከት ጥናቶች ለማካሄድና ለኅብረተሰቡንም ሰፊ ግንዛቤ በማስጨበጥ የአኗኗር ለውጥ ለማምጣት የኢትዮጵያ “ኪድኒ ኬር” የተሰኘ ድርጅት በእለቱ ስለኩላሊት ጤና የግንዛቤ ማስጨበጫ ልዩ ልዩ መርሃግብሮችን አዘጋጅቷል። ከሁለት ዓመታት በፊት የተቋቋመው ድርጅት መስራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር እሴት ጌታቸው ከአሜሪካ ድምጽ ጋቢና ቪኦኤ የወጣቶች ፕሮግራም ጋራቆይታ አድርገዋል።

ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG