በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአውሮፓ ኅብረት ጥብቅ የቪዛ ውሳኔና የሚያስከትለው ጫና


የአውሮፓ ኅብረት ጥብቅ የቪዛ ውሳኔና የሚያስከትለው ጫና
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:39 0:00

የአውሮፓ ኅብረት፣ በኢትዮጵያውያን ላይ የቪዛ አሰጣጥ ሒደቱን ማጥበቁን፣ ባለፈው ሳምንት ሰኞ አስታውቋል። በብራስልስ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ፣ የኅብረቱን መግለጫ፥ “አስደንጋጭ እና ኢትዮጵያ የዜጎችን ወሳኝ ኩነቶች ለማጣራት የምታደርገውን አታካች ሒደት ያላገናዘበ ነው፤” ብሏል። ለመኾኑ ይህ የኅብረቱ ውሳኔ ምንን ያመላክታል? በዜጎች ላይ ያሳደረው ጫናስ ምንድን ነው? ስትል፣ ኤደን ገረመው ተከታዩን ዘገባ አሰናድታለች።

XS
SM
MD
LG