በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስደተኞች የአሜሪካን የግንባታ ፍላጎት ያሟሉ ይሆን?


ስደተኞች የአሜሪካን የግንባታ ፍላጎት ያሟሉ ይሆን?
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:53 0:00

ዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ የሆነ የኮንስትራክሽን እና አጠቃላይ ግንባታ ሥራ ሠራተኞች ፍላጎት እንዳላት የዘርፉ ባለሞያዎች ይናገራሉ። ግብረሰናይ ተቋማትም በአሁን ሰዓት የዩናይትድ ስቴትስ ከተሞች በማጨናነቅ ላይ የሚገኙ ስደተኞች ለችግሩ መፍትሄ መሆን ይችላሉ በማለት ላይ ናቸው። ይሁን እንጂ ይሄ ሀሳብ ተቃውሞዎች ገጥመውታል። የጆቲ ሬክሂን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG