በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የደመና ዜማ” የሥዕል ትዕይንት - ከሠዓሊ ዓለማየሁ ቢራቱ ጋራ የተደረገ ቆይታ


“የደመና ዜማ” የሥዕል ትዕይንት - ከሠዓሊ ዓለማየሁ ቢራቱ ጋራ የተደረገ ቆይታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:44 0:00

ሠዓሊ ዓለማየሁ ቢራቱ፣ “የደመና ዜማ” በሚል ርእስ የሰየማቸውን የሥዕል ስብስቦቹን ዐውደ ርእይ፣ በፈንድቃ የባህል ማዕከል አስመርቋል።

ዓለማየሁ፣ በዐዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ “አለ” የሥነ ጥበብ ትምህርት ቤት የተማረ ሲኾን፣ ዘመነኛ ከሚባሉ ሠዓልያን ተርታ የሚመድብ ነው። ከሙሉ ጊዜ የስቱዲዮ ሠዓሊነቱ ጎን ለጎን፣ በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፣ የሥዕል ጥበብን ያስተምራል።

ከጋቢና ቪኦኤ ጋራ ስለ ሥራዎቹ፣ ስለ ጥበብ መምህርነቱ እና ተጓዳኝ ጉዳዮች ቆይታ አድርጓል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ/

XS
SM
MD
LG