በዩናይትድ ስቴትስ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ቲቦር ናጅ፣ ዛሬ ኅዳር 25 ቀን 2011 ዓ.ም በአሥመራ፣ ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ተወያዩ።
የኢትዮጵያና የኤርትራ ነጋዴዎች አስመራ ውስጥ አዲስ በተሰጣቸው ጊዜያዊ መገበያያ "መነሃሪያ" ተብሎ በሚጠራ ሥፍራ ሸቀጦቻቸውን ለገበያተኞች ያቀርባሉ፡፡
በኢትዮጵያና በኤርትራ የሰላም ስምምነት ከተደረገ በኋላ በሁለቱ አገሮች መካከል ያለው ድንበር ፈርሶ የእርስ በእርስ ግብይት ተጀምሯል።
የኢትዮጵያ የንግድ መርከብ ከሃያ ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሥራ መጀመሯን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አስታወቁ።
የኢትዮጵያ መንግሥት ልዑካን የትግራይ ሕዝብ ዲሞክራስያዊ ንቅናቄ ሥምምነት ላይ ደረሰዋል።
የአማራ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ(አዲኃን) እና የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በትናንትናው ዕለት አስመራ ላይ ሥምምነት ተፈራርመዋል፡፡
የኤርትራ አየር መንገድ ዛሬ ወደ አዲስ አበባ መብረር ጀምሯል።
ኤርትራና ሶማሊያ ሪፖብሊክ ዛሬ ሰኞ አራት አበይት ነጥቦች ላይ ከሥምምነት ደርሰዋል፡፡
አምባሳደር አቶ ሰመረ ርዕሶም በኤርትራ የትምህርት ሚኒስትር በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩ ናቸው፡፡
በትላንትናው ዕለት ከኢትዮጵያ ወደ ኤርትራ የተጓዘው የንግዱ ማኅበረሠብ ቡድን ዛሬ በአሥመራ ኢንቨስትመንት መድረክ ላይ ተወያይቷል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ20 ዓመታት በኋላ ዛሬ በይፋ በረራ ወደ አስመራ ጀምሯል።
የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በእስራኤል የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞችን ወደ ሌላ ሀገር ለማሽጋገር የቀረበው ሃሳብ ተቀባይነት የሌለው ነው ብለዋል፡፡