አስተያየቶችን ይዩ
Print
በትላንትናው ዕለት ከኢትዮጵያ ወደ ኤርትራ የተጓዘው የንግዱ ማኅበረሠብ ቡድን ዛሬ በአሥመራ ኢንቨስትመንት መድረክ ላይ ተወያይቷል።
በከተማዋ የሚገኙ ፋብሪካዎችንም የጎበኘ ሲሆን ነገ ምጽዋን ይጎበኛል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ