አስመራ —
የኢትዮጵያ የንግድ መርከብ ከሃያ ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሥራ መጀመሯን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የአሰብና የምጽዋ ወደቦች ጉብኝትን አጠናቀው አስመራ ገብተዋል።
የመጀመሪያዋ መርከብ ዕቃ ስታወርድ ማየታቸው እንዳስደሰታቸውም ተናግረዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ