ኢትዮጵያንና ኤርትራን የሚያገናኘው የኦምሃጀር ሑመራ መንገድ ተከፍቷል፡፡ በሁለቱ ሀገሮች መካከል ለአጭር ጊዜ ተቋርጦ የነበረው የንግድ ግንኙነት ከሦስት ሳምንት በፊት መከፈት አካባቢውን ሞቅ እንዲል አድርጎታል፡፡
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ