አስመራ —
በዩናይትድ ስቴትስ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ቲቦር ናጅ፣ ዛሬ ኅዳር 25 ቀን 2011 ዓ.ም በአሥመራ፣ ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ተወያዩ።
ሁለቱ መሪዎች፣ በሀገሮቻቸው የጋራና የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ጠቅሶ፣ ዘጋቢያችን ብርሃነ በርኸ ዜናውን አድርሶናል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ