አስተያየቶችን ይዩ
Print
ኤርትራና ሶማሊያ ሪፖብሊክ ዛሬ ሰኞ አራት አበይት ነጥቦች ላይ ከሥምምነት ደርሰዋል፡፡
ሁለቱ ሀገሮች የወዳጅነትና የመረዳዳት የጋራ ሥምምነትም እንደረፈራረሙ ጠቅሶ ዘጋቢያችን ብርሃነ ብርሄ ዜናውን አድርሶናል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ