አስመራ —
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ20 ዓመታት በኋላ ዛሬ በይፋ በረራ ወደ አስመራ ጀምሯል።
465 መንገደኞችን ይዘው ዛሬ ጠዋት አሥመራ የገቡት ሁለት አውሮፕላኖች በደረሱበት ወቅት፣ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ የአሥመራ አየር መንገድና የሲቪል አቪዬሽን ኃላፊዎችና ሠራተኞች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በደማቅ አቀባበል ተቀብሏቸዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ