በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ልዑክ የትግራይ ሕዝብ ዲሞክራስያዊ ንቅናቄ በአስመራ


የኢትዮጵያ መንግሥት ልዑካን የትግራይ ሕዝብ ዲሞክራስያዊ ንቅናቄ ሥምምነት ላይ ደረሰዋል።

በኢትዮጵያ የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር በጄነራል አደም መሐመድ የተመራው ሁለት አባላትን የያዘ የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድንና የትግራይ ሕዝብ ዲሞክራስያዊ ንቅናቄ የበላይ አመራሮች ትናንት አስመራ ላይ ተገናኝተው ተውያይተዋል።

በዚህ የመጀመርያ ውይይት የትግራይ ሕዝብ ዲሞክራስያዊ ንቅናቄ አባሎች የትጥቅ ትግላቸውን አቁመውና ወደ ሀገር ገብተው የለውጡ አካል በመሆን በሰላማዊና በዲሞክራስያዊ መንገድ ትግላቸውን እንደሚቀጥሉ ተስማምተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የኢትዮጵያ ልዑክ የትግራይ ሕዝብ ዲሞክራስያዊ ንቅናቄ በአስመራ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:26 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG