ጉዳዩ አብዝቶ የተጓተተበት ምክንያት በፍርድ ቤቱ የሥራ ብዛት መሆኑ ተጠቅሷል።
ምክንያቱ የታችኛው ፍርድ ቤት መዝገብ ከነሙሉ ማስረጃው ሊቀርብለት ስለፈለገ እንደሆነ ገልጿል።
አቶ ዮናታን ተስፋዬ እስር ቤት እንደሚገኙ ይታወቃል። ጉዳዩን የሰማው ፍርድ ቤት አቃቤህግ መልስ እንዲሰጥ ቀጠሮ ሰጥቷል።
ከነዚህ ውጪ በተወሰደው እርምጃ ችግር ለሚደርስባቸው መንግሥት መፍትሄ ማዘጋምጀቱን ገልጿል።
ከፀጥታ ኃይሎች ጋር በተፈጠረ ግጭት በሰው ሕይወት ላይ ጉዳት መድረሱንም ያስረዳሉ። መንግሥት በጉዳዩ ላይ ምንም ዓይነት መግለጫ አልሰጠም።
ጉዳዩን እንደገና ለፍርድ ቤት ለማቅረብ ማሰባቸውንም ጠበቃው ተናግረዋል።
እሥላማዊ መንግሥት ነኝ የሚለው የሁከትና የሽብር ቡድን “ኢትዮጵያዊያንን ገድያለሁ” ስለማለቱ “ዝርዝር መረጃ ባይኖረንም “የኢትዮጵያዊያንን ልብ የሚሠብርና እጅግ የሚያሳዝን ድርጊት ነው” ሲሉ የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ኃላፊው አቶ ጌታቸው ረዳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።
በዚሁ ፍርድ ቤት እንዲከራከርበት የተወሰነው የኢንተርኔት አምደኛ በፈቃዱ ኃይሉ የመከላከያ ምስክሮቹን አሰማ።
አምነስቲ ኢንተርናሽናል የሚባለው ዓለምአቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ደግሞ የኢትዮጵያ መንግሥት ተከሣሹን በአስቸኳይና ያለአንዳች ቅድመ-ሁኔታ እንዲለቅ ጠይቋል።
ዛሬ የነዚህ ዝግጅቶችን ማጠናቀቂያ የሆነውን መሰናድኦ አድርጎ፣ የኢትዮጵያው ፕረዚደንትና የማኅበሩ የበላይ ጠባቂ ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ዝግጅቱን መርቀው ከፍተዋል።
መልካም አርያነቱ ከትውልድ ወደ ትውልድ መተላለፍ እንዳለበትም አስገነዘቡ። ለሃገር ሉአላዊነትና ነፃነት በተደጋጋሚ ቃል የሚገባበት ልዩ የታሪክ ቀን ነው ሲሉም አሳስበዋል።
የማዕከሉን ሕንፃ ግንባታ ወጪ የቻለው የዩናይትድ ዓለምአቀፍ ተራድፆ መሆኑም ታውቋል
የዚህ ዓመታዊ በዓል አንዱ ገጽታው የሁለት ወር ጾም አብቅቶ መፈሰኩ ነው። በፍስኩ ደግሞ የዶሮው፥ የእንቁላሉና የበጉ እንዲሁም ሌሎች ገበያ ይደራል።
መንግስት ለአገሪቱ ዜጎች በቂ ጥበቃ እንዲያደርግም አሳስቧል።
እነ አቶ በቀለ በማረሚያ ቤት ስድብ ማስፈራራትና ሌሎችም ከፍተኛ ተጽኖዎች እንደተፈጸመባቸው ለፍርድ ቤቱ አቤቱታ አቅርበዋል።
የሽብር ወንጀል ተመስርቶባቸው ጥፋተኞች የተባሉት እነዘላለም ወርቅ አግኘሁ ላይ ስለሚሰጥ ቅጣት አቃቤ ህግ የውሳነ ሃሳቡን በጽሁፍ አቀረበ።
ከአራት መቶ በላይ የሚሆኑ አሶሳ አካባቢ የሚኖሩ አርሶ አደሮች በፌደራል ትምሕርት ሚኒስቴርና በቤንሻጉል ክልል ምክር ቤት ላይ የፍትሐቤር ክስ መመስረታቸው ታወቀ።
ከፍተኛው ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮም ሰጥቷል
የመሬት ባለቤትነት መብትን ለሁሉም ማረጋገጥ ደግሞ ከባድ ተግዳሮት መሆኑን አንድ የዓለምአቀፍ ማህበር ባለሥልጣን አስታወቁ።
የማኅበሩ መሪዎች ገንዘቡ ለታለመለት ተግባር እንደሚውል አረጋግጠዋል። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር በድርቁ ከተጎዱት ኢትዮጵያውያን መካከል 10 በመቶ ለሚሆኑት የዕለት ዕርዳታ ለማድረስ አቅዷል።
ተጨማሪ ይጫኑ