በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ፌደራል አቃቢ ህግ በአቶ በቀለ ገርባ እና በ22 ሰዎች ላይ የሽብር ወንጀል ፍርድ መስርቶባቸዋል

  • መለስካቸው አምሃ

አቶ በቀለ ገርባ እአአ 2015 /ፋይል ፎቶ/

ከፍተኛው ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮም ሰጥቷል

የኢትዮጵያ ፌደራል አቃቢ ህግ አቶ በቀለ ገርባን እና ሌሎች የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አመራር አባላትን ጨምሮ በ22 ሰዎች ላይ በሽብር ወንጀል ድርጊት በከፍተኛው ፍርድ ቤት 19ኛው ወንጀል ችሎት ፍርድ መስርቶባቸዋል።

አቶ በቀለ ገርባ እ.አ.አ. 2015 ከNPR ሬድዮ ጋር ቃለ-ምልልስ እያካሄዱ /ፋይል ፎቶ/
አቶ በቀለ ገርባ እ.አ.አ. 2015 ከNPR ሬድዮ ጋር ቃለ-ምልልስ እያካሄዱ /ፋይል ፎቶ/

ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮም ሰጥቷል፣ የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን መለስካቸው አመሃ ሂደቱን ተከታትሎ ያዘጋጀውን ዘገባ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

የእርስዎ አስተያየት

አስተያየቶችን ለማየት ይህንን ይጫኑ

XS
SM
MD
LG