አዲስ አበባ —
በአህጉራችን የመሬት መልካም አስተዳደርን ካላረጋገጥን በስተቀር፥ ሰላም የሰፈነባትና ደህንነቷ የተጠበቀ አፍሪካን እውን ለማድረግ አንችልም ሲሉ የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ተናገሩ።
የመሬት ባለቤትነት መብትን ለሁሉም ማረጋገጥ ደግሞ ከባድ ተግዳሮት መሆኑን አንድ የዓለምአቀፍ ማህበር ባለሥልጣን አስታወቁ።
መለስካቸው አምሃ ተከታዩን ዘገባ ከአዲስ አበባ የላከው ዘገባ አለ፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።