በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዲስ አበባ አስተዳደር በቡልቡላ የፈረሡት ቤቶች በአብዛኞቹ በአቋራጭ ለመክበር የሚፈልጉ ባለሃብቶች ናቸው አለ


በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ቡልቡላ ወረዳን የሚያሳይ ካርታ /ከጉግል ማፕ የተገኘ/
በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ቡልቡላ ወረዳን የሚያሳይ ካርታ /ከጉግል ማፕ የተገኘ/

ከነዚህ ውጪ በተወሰደው እርምጃ ችግር ለሚደርስባቸው መንግሥት መፍትሄ ማዘጋምጀቱን ገልጿል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ቡልቡላ ሰሞኑን አንዲፈርሡ የተደረጉ ቤቶች በአብዛኛው በአቋራጭ ለመክበር በሚፈልጉ ባለሃብቶች መሆናቸውን አረጋግጫለሁ አለ።

አዲስ አበባ /ፋይል ፎቶ/
አዲስ አበባ /ፋይል ፎቶ/

ከነዚህ ውጪ በተወሰደው እርምጃ ችግር ለሚደርስባቸው መንግሥት መፍትሄ ማዘጋምጀቱን ገልጿል። ቤታቸው እንደፈረሰባቸው የተናገሩት ሰዎች በሥፍረው ግጭት እንደነበረና ጉዳት መድረሱን መግለጻቸው ይታወሳል

አስተዳደሩ ግን ግጭትም ጉዳትም አልነበረም ብሏል። የመለስካቸው አመሃን ዝርዝር ለማዳመጥ ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG