በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አቶ በለጠ አባተ የታሰሩት ከመሬትንና ከካሳ ጥያቄ ጋር በተያያዘ አይደለም ተባለ

የበኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካርታ
የበኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካርታ

ከአራት መቶ በላይ የሚሆኑ አሶሳ አካባቢ የሚኖሩ አርሶ አደሮች በፌደራል ትምሕርት ሚኒስቴርና በቤንሻጉል ክልል ምክር ቤት ላይ የፍትሐቤር ክስ መመስረታቸው ታወቀ።

ከአራት መቶ በላይ አርሶ አደሮችን ወክለው የክስ መጥሪያ ለመሰጠት ወደ በኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሄዱት አቶ በለጠ አባተ የታሰሩበትን ምክንያት በእርግጠኝነት እንደማያውቁ የክልሉ የህዝብ ግንኙነት ጉዳዮች ሃላፊ አስታወቁ።

ይሁንና ከመሬትንና ከካሳ ጥያቄ ጋር የተያያዘ አይደለም ብለዋል። የድምጽ ፋይሉን በመጫን ሙሉውን ዘገባ ከመለስካቸው አመሃ ያድምጡ።

አቶ በለጠ አባተ የታሰሩት ከመሬትንና ከካሳ ጥያቄ ጋር በተያያዘ አይደለም ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:40 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በጋምቤላ ስታድዩም የብሄሮችን ባህል ለማሳየትና ለማክበር የተገኙ የበኒሻንጉል ጉሙዝ ተሳታፊዎች እ.አ.አ. 2015. [ፋይል ፎቶ ሮይተርስ]

ከአራት መቶ በላይ የሚሆኑ አሶሳ አካባቢ የሚኖሩ አርሶ አደሮች ክስ መመስረታቸው ታወቀ

ከአራት መቶ በላይ የሚሆኑ አሶሳ አካባቢ የሚኖሩ አርሶ አደሮች በፌደራል ትምሕርት ሚኒስቴርና በቤንሻጉል ክልል ምክር ቤት ላይ የፍትሐቤር ክስ መመስረታቸው ታወቀ።

በጋምቤላ ስታድዩም የብሄሮችን ባህል ለማሳየትና ለማክበር የተገኙ የበኒሻንጉል ጉሙዝ ተሳታፊዎች እ.አ.አ. 2015. [ፋይል ፎቶ ሮይተርስ]
በጋምቤላ ስታድዩም የብሄሮችን ባህል ለማሳየትና ለማክበር የተገኙ የበኒሻንጉል ጉሙዝ ተሳታፊዎች እ.አ.አ. 2015. [ፋይል ፎቶ ሮይተርስ]

​ለክክልሉ ምክር ቤት መጥሪያ ሊሰጡ የሄዱት የአርሶ አደሮቹ ተወካይ ተይዘው መታሰራቸውምይሰማል። የክልሉን ምክትል አስተዳዳሪ እና የቤንሻንጉል ጉምዝ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊሊቀመንበር በጉዳዩ ላይ ለማነጋገር የተደረገው ጥረት ለጊዜው አልተሳካም። መለስካቸው አመሃ ተጨማሪ ዝርዝር አለው።

ከአራት መቶ በላይ የሚሆኑ አሶሳ አካባቢ የሚኖሩ አርሶ አደሮች ክስ መመስረታቸው ታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:08 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG