በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ መንግሥት አይሲል “ኢትዮጵያዊያንን ገደልኩ” ስለማለቱ …

የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ኃላፊው አቶ ጌታቸው ረዳ /ፋይል ፎቶ/
የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ኃላፊው አቶ ጌታቸው ረዳ /ፋይል ፎቶ/

እሥላማዊ መንግሥት ነኝ የሚለው የሁከትና የሽብር ቡድን “ኢትዮጵያዊያንን ገድያለሁ” ስለማለቱ “ዝርዝር መረጃ ባይኖረንም “የኢትዮጵያዊያንን ልብ የሚሠብርና እጅግ የሚያሳዝን ድርጊት ነው” ሲሉ የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ኃላፊው አቶ ጌታቸው ረዳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።

እሥላማዊ መንግሥት ነኝ የሚለው የሁከትና የሽብር ቡድን “ኢትዮጵያዊያንን ገድያለሁ” ስለማለቱ “ዝርዝር መረጃ ባይኖረንም “የኢትዮጵያዊያንን ልብ የሚሠብርና እጅግ የሚያሳዝን ድርጊት ነው” ሲሉ የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ኃላፊው አቶ ጌታቸው ረዳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።

በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች በደረሰው የጎርፍ አደጋ የሞተው ሰው ቁጥር ወደ መቶ እንደሚጠጋ ሕይወት መጥፋቱንና ሰብል መውደሙንም ሚኒስትሩ ገልፀዋል።

ባለፈው አመት በአይስል ለተገደሉ ኢትዮጵያውያን የተደረገ ሃዘን /ፋይል ፎቶ/
ባለፈው አመት በአይስል ለተገደሉ ኢትዮጵያውያን የተደረገ ሃዘን /ፋይል ፎቶ/

በሌላ በኩል ደግሞ “የሻዕቢያ ተላላኪዎች” ሲሉ የጠሯቸው ኃይሎች “በሰሜን ኢትዮጵያ የሽብር ድርጊት ለመፈፀም ያደረጉት ተደጋጋሚ ሙከራ ከሽፏል” ሲሉ አቶ ጌታቸው ጠቁመዋል።

ሚኒስትሩ አክለውም “አሁን ደግሞ ሻዕቢያ በደቡብ የሃገሪቱ ክፍል ተመሣሣይ ሙከራ ማድረግ መጀመሩን እና ይህንን ድርጊቱን ይቀጥልበታል ብዬ አምናለሁ” ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኢትዮጵያ መንግሥት አይሲል “ኢትዮጵያዊያንን ገደልኩ” ስለማለቱ …
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:38 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የኢትዮጵያ መንግሥት ከኤርትራ ተላኩ ያላቸውን አሸባሪዎች በቁጥጥር ሥር አዋልኩ አለ

ከኤርትራ ተላኩ ያላቸውን አሸባሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉንና ሊያመልጡ የሞከሩትንም መግደሉን የኢትዮጽያ መንግሥት እንዳስታወቀ ዘግበን ነበር። የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ኃላፊው አቶ ጌታቸው ረዳ በዚህ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል።

የኢትዮጵያ መንግሥት ከኤርትራ ተላኩ ያላቸውን አሸባሪዎች በቁጥጥር ሥር አዋልኩ አለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:17 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG