በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት በነዘላለም ወርቅአገኘሁ ጉዳይ ላይ የቅጣት ውሳኔ አስታወቀ

በዚሁ ፍርድ ቤት እንዲከራከርበት የተወሰነው የኢንተርኔት አምደኛ በፈቃዱ ኃይሉ የመከላከያ ምስክሮቹን አሰማ።

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት የጥፋተኝነት ውሳኔ ባስተላለፈባቸው በነዘላለም ወርቅአገኘሁ ላይ የቅጣት ውሳኔ አስታውቋል።

ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት /ፋይል ፎቶ/
ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት /ፋይል ፎቶ/

በዚሁ ፍርድ ቤት እንዲከራከርበት የተወሰነው የኢንተርኔት አምደኛ በፈቃዱ ኃይሉ የመከላከያ ምስክሮቹን አሰማ።

ፍርድ ቤቱ የተለያዩ ትዕዛዞችን ሰጥቷል፣ መለስካቸው አምሃ ተከታዩን ልኳል። ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት በነዘላለም ወርቅአገኘሁ ጉዳይ ላይ የቅጣት ውሳኔ አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:33 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG