አዲስ አበባ —
የአውሮፓ ኮሚሽን በኤል ኒኞ ምክኒያት ለተከሰተው ድርቅ ምላሽ የሚሆን የ €122.5 ሚልዮን እንደሚሰጥ ይፋ አደረገ።
የአውሮፓ ኮሚሽን በኤል ኒኞ ምክኒያት ለተከሰተው ድርቅ ምላሽ €122.5 ሚልዮን እንደሚሰጥ ይፋ አደረገ
Previous slide
Next slide
ድጋፉ በዚሁ ድርቅ ምክኒያት የአስቸኳ ጊዜ የምግብ እርዳታ የሚያስፈልጋቸውን ዜጎች ፍላጎት ለማሟላት የሚውል መሆኑን ኮሚሽኑ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ የላከው አጠር ያለ ዘገባ አለ፣ ከድምጽ ፋይሉ በመጫን ያድምጡ።
የድርቁን ሁኔታ ለመከታተል ከዚህ በፊት የዘገብናቸውን ዝርዝሮች ይህንን ፋይል በመጫን ይጉብኙ፣ ቪድዮዎችንም ከዚህ በታች ይመልከቱ።
-
እስክንድር ፍሬው