የአውሮፓ ኮሚሽን በኤል ኒኞ ምክኒያት ለተከሰተው ድርቅ ምላሽ የሚሆን የ €122.5 ሚልዮን እንደሚሰጥ ይፋ አደረገ። ድጋፉ በዚሁ ድርቅ ምክኒያት የአስቸኳ ጊዜ የምግብ እርዳታ የሚያስፈልጋቸውን ዜጎች ፍላጎት ለማሟላት የሚውል መሆኑን ኮሚሽኑ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
ተጨማሪ ይጫኑ