በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የምግብ እጥረት ለማሟላትና ዜጎችን ለመርዳት የዘጠና ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻ ተጀመረ


ፋይል ፎቶ - በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ ከፍተኛ የምግብ እጥረት አስከትሏል
ፋይል ፎቶ - በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ ከፍተኛ የምግብ እጥረት አስከትሏል

​​የሰብዓዊ ርዳታ አቅራቢ ድርጅቶች በዛሬውለት ይፋ ያደረጉት ዘመቻ ህይወት ለማዳን የሚደረጉ ጥረቶች ቀዳዳ የበዛባቸውና አጣዳፊ መሆናቸውን አስታውቋል።

በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ ያስከተለውን የምግብ እጥረት ለማሟላትና ዜጎችን ለመርዳት የዘጠና ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻ ተጀመረ።

የሰብዓዊ ርዳታ አቅራቢ ድርጅቶች በዛሬውለት ይፋ ያደረጉት ዘመቻ ህይወት ለማዳን የሚደረጉ ጥረቶች ቀዳዳ የበዛባቸውና አጣዳፊ መሆናቸውን አስታውቋል።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ኦቻ (OCHA) ባወጣው መግለጫ የነፍስ አድን ስራው እስከ ሰኔ ወር ይዘልቃል፤ ለዚህም አስቸኳይ የገንዘብ እርዳታ ያስፈልጋል ብሏል። እስክንድር ፍሬው ዝርዝሩን ከአዲስ አበባ ልኳል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምፅ ያድምጡ።

በኢትዮጵያ የምግብ እጥረት ለማሟላትና ዜጎችን ለመርዳት የዘጠና ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻ ተጀመረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:22 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG