በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሶማሌ ብሄራዊ ክልል የድርቅ ሁኔታ


በሶማሌ ብሄራዊ ክልል፣ ለረሃብ የሚያጋልጠውና ለሰው ሕይወት ስጋት የነበረው ሁኔታ አልፏል ሲሉ አንድ ከፍተኛ ባለሥልጣን ተናግረዋል።

በሶማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሽንሌ፥ ድርቅ ያደረሰው ችግር ከባድ ከመሆኑ አንፃር መንግሥትም የሰጠው ትኩረት የተለየ እንደሆነ አንድ ከፍተኛ ባለሥልጣን አስታወቁ።

ባሁኑ ጊዜ ግን በእርዳታ ፍላጎትና አቅርቦት መካከል ክፍት የለም ብለዋል። ለረሃብ የሚያጋልጠውና ለሰው ሕይወት ስጋት የነበረው ሁኔታም አልፏል ሲሉ ተናግረዋል።

መለስካቸው አምሃ ተከታዩን ዘገባ ልኳል ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

የሶማሌ ብሄራዊ ክልል የድርቅ ሁኔታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:51 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG