በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጃፓን ለምግብ እርዳታና ሌሎች ለኢትዮጵያ የ30 ሚሊዮን እርዳታ ሰጠች

ፋይል ፎቶ - ገበሬዎች የምግብ እርዳታ ለመቀበል እየጠበቁ
ፋይል ፎቶ - ገበሬዎች የምግብ እርዳታ ለመቀበል እየጠበቁ

የምግብ እስርዳታ የሚያስፈልጋቸዉ ዜጎችን ፍላጎት ለማሟላት የሚያስፈልገዉ የገንዘብ መጠን በአስቸኩዋይ ካልደረሰ አስከፊ ሁኔታ ሊከሰት እንደሚችል የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታዉቋል።

የዓለም ምግብ ፕሮግራም በበኩሉ የሚፈለገዉ እርዳታ ካልደረሰ አስከፊ ችግር ሊከሰት ይችላል አለ የጃፓን መንግስት ለኢትዮጵያ በድርቅ ለተጎዱና ለሌሎችም ምላሽ የሚሆን የ 30 ሚሊዮን እርዳታ ዛሬ ይፋ አድርጓል።

የጃፓን ባንዴራ
የጃፓን ባንዴራ

የምግብ እስርዳታ የሚያስፈልጋቸዉ ዜጎችን ፍላጎት ለማሟላት የሚያስፈልገዉ የገንዘብ መጠን በአስቸኩዋይ ካልደረሰ አስከፊ ሁኔታ ሊከሰት እንደሚችል የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታዉቋል።

የድምጽ ፋይሉን በመጫን የእስክንድር ፍሬዉን ዘገባ ያድምጡ።

ጃፓን ለምግብ እርዳታና ሌሎች ለኢትዮጵያ የ30 ሚሊዮን እርዳታ ሰጠች
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:41 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG