በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ገበሬዎች አስቸኳይ እርዳታ እንደሚፈልጉ የተ.መ.ድ. የምግብ ፕሮግራም ጥሪ አቀረበ


የኢትዮጵያ ገበሬዎች በረሀብ የተጠቁ አካባቢዎችን ለመመገብ የሚያስችል አስቸኳይ እርዳታ እንደሚፈልጉ የተ.መ.ድ የመግብ ፕሮግራም ጥሪ አቀረበ። በኤል-ኒኞ ለተጎዱ አካባቢዎች የሚሰጠው እርዳታም በሦስት እጥፍ መጨመር እንደበት ተገለጠ።

የኢትዮጵያ ገበሬዎች በረሀብ የተጠቁ አካባቢዎችን ለመመገብ የሚያስችል አስቸኳይ እርዳታ እንደሚፈልጉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የመግብ ፕሮግራም ፋኦ (FAO) ጥሪ አቀረበ።

በኤል-ኒኞ ለተጎዱ አካባቢዎች የሚሰጠው እርዳታም በሦስት እጥፍ መጨመር እንደበት ተገለጠ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የመግብ ፕሮግራም ፋኦ (FAO)ዛሬ ይፋ ባደረገው መግለጫ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ ለተጎዱ ከ600,000 በላይ ሰዎች፣ ይህ የያዝንው የአውሮፓውያኑ ወር ከማለቁ አስቀድሞ $13 ሚልዮን ያስፈልጋል ብሏል። የዜና ዘገባውን ከድምጽ ፋይል ያድምጡ።

የኢትዮጵያ ገበሬዎች አስቸኳይ እርዳታ እንደሚፈልጉ የተ.መ.ድ. የምግብ ፕሮግራም ጥሪ አቀረበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:00:43 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


XS
SM
MD
LG