በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጎዱ ሌላ የእርዳታ ተማጥኖ ቀረበ


አሥር ነጥብ ሁለት ሚልዮን ኢትዮጵያውያን ከፊታችን ሚያዝያ አንስቶ የምግብ አቅርቦት እንደማይኖራቸው ይፋ ተደረገ።

የዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ድጋፍ በአስቸኳይ ካልደረሰ አሥር ነጥብ ሁለት ሚልዮን ኢትዮጵያውያን ከፊታችን ሚያዝያ አንስቶ የምግብ አቅርቦት እንደማይኖራቸው ይፋ ተደረገ።

ከዚህ አንጻር የተባለው የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ምላሽ ምን ላይእንደ ደረሰ የኢትዮጵያ መንግስት ወቅታዊ መረጃ አልሰጠም።

በሌላ በኩል፤ የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (USAID) አስተዳዳሪ ጌል ስሚዝ ሰሞኑን በሰነዘሩት አስተያየትመጪው ሁለት ሳምንታት ወሳኝ መሆናቸውን ተናግረዋል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ ባን ኪ ሙንም በኢትዮጵያ በድርቅ የተጎዱ አካባቢዎችን ጎብኝተዋል።

የድምጽ ፋይሉን በመጫን እስክንድር ፍሬዉ የላከዉን ዘገባ ያድምጡ።

በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጎዱ ሌላ የእርዳታ ተማጥኖ ቀረበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:25 0:00

XS
SM
MD
LG