በአህጉሪቱ ረዥሙ መሆኑ የሚነገርለት እና አሥራ አንድ አገሮችን አቋርጦ የሚፈሰው የናይል ወንዝ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ቁጥሩ ከ200 ሚሊዮን በላይ ለሚደርስ ሕዝብ ዘላቂ የሕይወት ዋስትና ይሰጣል። ይሁን እንጂ ከወንዙ የላይኛው ተፋሰስ አካባቢዎች የሚታየው እና እያደርም እየጨመረ የመጣው የሰዎች እንቅስቃሴ የወንዙን ሥነ-ምህዳር ለአደጋ ማጋለጡ ተዘግቧል።
የናይል ወንዝ በውድቅዳቂ ቆሻሻ ተሞልቷል

1
ከእንስሳት እርድ በኋላ ደሙ እና ሌሎች ትርፍራፊ ነገሮች አባይ ወንዝ ላይ ከሌሎች ቆሻሻዎች ጋር ተደባልቆ ይታያል፡፡

2
ሰዎቹ ከእርድ በኋላ እንጀቱን አባይ ወንዝ ውስጥ ያጥባሉ፡፡
ሰዎቹ ከእርድ በኋላ እንጀቱን አባይ ወንዝ ውስጥ ያጥባሉ፡፡

3
ታዳጊው የላም አንጀትን ከእርድ በኋላ በአቅራቢያ ካለ የአባይ ወንዝ ውስጥ ያጥባል፡፡

4
ታዳጊው የላም አንጀትን ከእርድ በኋላ በአቅራቢያ ካለ የአባይ ወንዝ ውስጥ ያጥባል፡፡