በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በምሥራቅ ሃረርጌ እና በአርሲ ግጭቶች እንደነበሩ ተሰማ


 በምዕራብ አርሲ የተደረገውን ገቃውሞ የሚያሳይ፣ ከማኅበራዊ መገናኛ የተገኘ ፎቶ
በምዕራብ አርሲ የተደረገውን ገቃውሞ የሚያሳይ፣ ከማኅበራዊ መገናኛ የተገኘ ፎቶ

ምዕራብ አርሲ ውስጥም ከከትናንት በስተያ አንስቶ ግጭቶች መኖራቸው ተሰምቷል።

በምሥራቅ ሃረርጌ ጋራ ሙለታና ሌሎችም የተለያዩ ወረዳዎች ዛሬ የተቃውሞ ሰላማዊ ሠልፍ መካሄዱን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል።

ምዕራብ አርሲ ውስጥም ከከትናንት በስተያ አንስቶ ግጭቶች መኖራቸው ተሰምቷል።

በሁለቱም አጋጣሚዎች ከፀጥታ ኃይሎችም ከሰላማዊውም ሰው ሕይወት መጥፋቱ ተገልጿል፡፡

በምዕራብ ሃረርጌ የኦሮሚቱ ከተማ አስተዳዳሪ ሰልፍ አልተካሄደም ይላሉ፤ የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅ/ቤት ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ ኦሮምያ ውስጥ ያሉ ሁኔታዎችን መንግሥት በቁጥጥር ሥር አውሏል ብለዋል።

የአፋን ኦሮሞ ክፍል ባልደረቦች ነሞ ዳንዲና ቱጁቤ ኩሣ ወደ የአካባቢው እየደወሉ ያጠናቀሯቸው ዘገባዎች አሉ። ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

በምሥራቅ ሃረርጌ እና በአርሲ ግጭቶች እንደነበሩ ተሰማ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:06 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG