በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያውያን ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ


ኢትዮጵያውያን ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:30 0:00

ኢትዮጵያውያን ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

“በኦሮሚያ፥ በጎንደርና በጋምቤላ በዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው በደል ይቁም።” “አምባገነኖች የልማት ሃጋር አይደሉም!” የዛሬው የዋሽንግተን ሰልፈኞች።

ዋሽንግተን ዲሲና አካባቢውን ጨምሮ፥ ከተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ ግዛቶች የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውንና ኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን በዛሬው እለት በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤትና በዩናይትድ ስቴትስ እንደራሴዎች ምክር ቤት ደጃፎች የተቃውሞ ሰልፎችን አካሂደዋል።

በቅርቡ በኦሮሚያ የታየው ሁከት ዋናው መንስኤ የመልካም አስተዳደር ችግዕ መሆኑን በግምገማችን ለይተናል።
ወ/ሮ አስቴር ማሞ በኢትዮጵያ ካቢኔ በምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ማዕረግ የመልካም አስተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ።

በርካታ የፖለቲካና የሲቪክ ድርጅቶች ያስተባበሩት መሆኑ በተነገረው በዚህ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ቁጥሩ የበዛ ሕዝብ ተሳትፏል።

“በኦሮሚያ፥ በጎንደርና በጋምቤላ በዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው በደል ይቁም።”
“በኦሮሚያ፥ በጎንደርና በጋምቤላ በዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው በደል ይቁም።”

አምባገነኖች የልማት ሃጋር አይደሉም!

ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ የሕግ ልዕልና ይረጋገጥ ዘንድ መቆም አለባት።” የሚሉና የመሳሰሉ መፈክሮችን አሰምተዋል። ዘገባውን ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን ፋይል ይጫኑ።

ኢትዮጵያውያን ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:37 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

አስተያየቶችን ይዩ (6)

XS
SM
MD
LG