በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኦሮምያ ውስጥ በምሥራቅ ሐረርጌና በምዕራብ አርሲ አካባቢዎች ተቃውሞው ቀጥሏል


ከታኅሣሥ አጋማሽ ጀምሮ በኦሮምያ የተለያዩ ከተሞች የተጀመረው ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ መዋሉን፣ በምሥራቅ ሐረርጌና በምዕራብ አርሲ ሻሸመኔ አካባቢ በፌደራልና መከላከያ ቁጥጥር ስር መዋሉን የአካባቢው ነዋሪዎች ለኦሮመኛ ቋንቋ ዝግጅት ክፍል ተናግረዋል፡፡ ጽዮን ግርማ አጠናክራዋለች፡፡

XS
SM
MD
LG