በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተቃውሞ ሰልፍ፥ በጉጂዋ የሰሬንሳር እና የምሥራቅ ሃረርጌዋ ምሥራችፍራ ከተሞች


በጉጂ ዞን በጎሮ ዶላ ወረዳ ሰሬንሳርና በምሥራቅ ሃረርጌ ዶባ ወረዳ በምሥችፍራ ከተሞች በዛሬው ዕለት የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፎች መካሄዳቸው ተዘገበ።

የሰሬንሳር ከተማው ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን ነዋሪዎች ሲናገሩ፤ የምራቅሃረርጌው ሰልፈኞች ግን በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች ድብደባ ተፈጸመብንይላሉ። የኦሮምኛ ክፍላችን ባልደረቦች ባጠናቀሯቸው ለእነኚህ ዘገባዎችየአካባቢውንና የክልሉን የመንግስት ባለ ሥልጣናት ለማነጋገር ያደረጉት ጥረትለጊዜው አልተሳካም።

የድምጽ ፋይሉን በመጫን ዘገባዉን ያድምጡ።

የተቃውሞ ሰልፍ፥ በጉጂዋ የሰሬንሳር እና የምሥራቅ ሃረርጌዋ ምሥራችፍራ ከተሞች
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:31 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG