በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በምሥራቅ ሃረርጌ እና በአርሲ ግጭቶች እንደነበሩ ተሰማ


በምሥራቅ ሃረርጌ ጋራ ሙለታና ሌሎችም የተለያዩ ወረዳዎች ዛሬ የተቃውሞ ሰላማዊ ሠልፍ መካሄዱን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል። ምዕራብ አርሲ ውስጥም ከከትናንት በስተያ አንስቶ ግጭቶች መኖራቸው ተሰምቷል።

XS
SM
MD
LG