አዲስ አበባ —
በኢትዮጵያ ሶማሌ እና በኦሮሞ አዋሳኝ ወረዳዎች የተከሰተውን ግጭት ለመካላከል መንግሥት እርምጃ እየወሰደ መሆኑን ጠ/ሚኒስቴር ኃይለማሪያም በግጭቱ እጁ ያለበት ግለሰብም ሆነ የፀጥታ ኃይል ተጠያቂ እንደሚሆንም በመንግሥት መገናኛ ብዙሃን ጠቅሰዋል፡፡
በመንግሥት መገናኛ ብዙሃን የተጠቀሰው የጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ትዕዛዝ በኢትዮጵያ ሶማሌ እና በኦሮሚያ አዋሳኝ ወረዳዎች የተነሳውን ግጭት ለማስቆም ያለመ ነው፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ