በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልል ግጭት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሰጠው መግለጫ

አቶ መለስ አለም
አቶ መለስ አለም

በኢትዮጵያ ሶማሌ እና በኦሮሚያ አዋሳኝ ወረዳዎች በተነሳው ግጭት ከሞቃዲሾ የመጡ ኃይሎች ተሳትፈው እንደሆን የተጠየቀው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስለግጭቱ ዝርዝር መናገር እንደማይቻል አስታውቋል፣ የሰው ሕይወት በማለፉ ግን ማዘኑን ገልጿል፡፡

በኢትዮጵያ ሶማሌ እና በኦሮሚያ አዋሳኝ ወረዳዎች በተነሳው ግጭት ከሞቃዲሾ የመጡ ኃይሎች ተሳትፈው እንደሆን የተጠየቀው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስለግጭቱ ዝርዝር መናገር እንደማይቻል አስታውቋል፣ የሰው ሕይወት በማለፉ ግን ማዘኑን ገልጿል፡፡

ጥያቄው የተነሳው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ዛሬ በሰጡት መግለጫ እስክንድር ፍሬው ለዛሬ አጠር ያለ ዘገባ ልኳል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልል ግጭት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሰጠው መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:20 0:00

  • 16x9 Image

    እስክንድር ፍሬው

This item is part of

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG