ዋሺንግተን ዲሲ —
“ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ሀገራዊ ሕልውናዋ ከምንጊዜውም በባሰ ሁኔታ፣ አደጋ ላይ ወድቋል” ሲል ሰማያዊ ፓርቲ አስታወቀ፡፡ የአደጋው ዋናው መንስኤ ደግሞ ኢህአዴግ በብሔርና በቋንቋ መሠረት ያዋቀረው ፌደራላዊ ሥርዓት ነው በማለት ይከሳል፡፡
ከነገ ወዲያ እንደሚካሄድ የሚጠበቀው የቅማንት ማኅበረሠብ የሕዝብ ውሳኔን በምርጫ ቦርድ ብቻ መመራቱ ተዓማኒነቱን ያሳጣዋል አለ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዙትን የድምፅ ፋይሎች ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ