በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"በድንበር ይገባኛል ጥያቄዎች ሰበብ የሰው ህይወት እየጠፋ ነው" - ሰመጉ

ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ /ሰመጉ/ “በድንበር ይገባኛል ጥያቄዎች ሰበብ” የብዙ ሰው ህይወት እየጠፋ መሆኑን አመልክቶ የከፋ ችግር ከመከሰቱ በፊት አስቸኳይ መፍትሄ እንዲያገኝ ጠይቀ፡፡

ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ /ሰመጉ/ “በድንበር ይገባኛል ጥያቄዎች ሰበብ” የብዙ ሰው ህይወት እየጠፋ መሆኑን አመልክቶ የከፋ ችግር ከመከሰቱ በፊት አስቸኳይ መፍትሄ እንዲያገኝ ጠይቀ፡፡

በታክስ ጭማሪ ምክንያት፣ መብታቸውን በህጋዊና በሰላማዊ መንገድ በመጠየቃቸው የታሰሩ ነጋዴዎች እንዲፈቱ እና ለችግሩ ሁነኛ መፍትሄ እንዲፈለግለትም፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቱ አሳስቧል፡፡

ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ፣ በኢንተርኔት ባሰራጨው የፁሑፍ መግለጫ፣ በሁለት ዋና ዋና ባላቸው ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አተኩሯል፡፡ ሰመጉ ሰበሰብኳቸው ባላው መረጃዎች መሰረት ጥቂት በማይባሉ የሀገሪቱ ልዩ ልዩ ክፍሎች እና ማዕዘናት ከማንነት፣ ከአስተዳደርና ድንበር ይገባኛል ጥያቄ ጋር፣ በተያያዘ ግጭት እየተቀሰቀሰ ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

"በድንበር ይገባኛል ጥያቄዎች ሰበብ የሰው ህይወት እየጠፋ ነው" - ሰመጉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:26 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG