በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያዊያኑ ፈተና በየመን

please wait

No media source currently available

0:00 0:08:28 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ባለፉ ጥቂት ዓመታት ውስጥ የሶማሊያንና አደን ባሕረሰላጤን አቋርጠው የመን ውስጥ ከገቡና ባለፈው የአውሮፓ ዓመት ከተመዘገቡ 107 ሺህ ስደተኞች መካከል ሰማንያ ሺህ የሚሆኑት ኢትዮጵያዊያን መሆናቸውን የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ አስታወቀ፡፡

በቢሮው የሚንቀሣቀሰው አይሪን የሚባለው የሰብዓዊ ዜናዎችና ትንታኔዎች አገልግሎት አንዳንድ ኢትዮጵያዊያንን አነጋግሮ ሪፖርቱን በዌብ ሣይቱ ላይ አውጥቷል፡፡

ዝርዝሩን ከዘገባው ያዳምጡ፡፡

የኢትዮጵያዊያኑ ፈተና በየመን
የኢትዮጵያዊያኑ ፈተና በየመን
XS
SM
MD
LG