በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የምግብ እጥረት በእጥፍ እንደሚጨምር UNOCHA ገለጸ


በኢትዮጵያ የሚታየዉ የምግብ ርዳታ ፍላጎትና የተመጣጠነ የምግብ እጥረት በመጪዉ ዓመትም በእጥፍ እንደሚጨምር ግምት እንዳለ OCHA በመንስታቱ ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ትላንት ባወጣዉ ዘገባ ገለጸ።

በኢትዮጵያ የሚታየዉ የምግብ ርዳታ ፍላጎትና የተመጣጠነ የምግብ እጥረት በመጪዉ ዓመትም በእጥፍ እንደሚጨምር ግምት እንዳለ OCHA በመንግስታቱ ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ትላንት ባወጣዉ ዘገባ ገለጸ።

የምግብ እጥረቱ የEl-Nino የዓየር ንብረት ክስተቶች ያስከተለዉ መሆኑ ተገልጿል።

በዚህ ዓመት ነሐሴ ወር ላይ በተመጣጠነ ምግብ እጦት የተጎዱ ህጻናት፣ ነፍሰጡር ሴቶችና የሚያጠቡ እናቶች ቁጥር ከቀድሞዉ ዓመት ጋር ሲነጻጸር በእጥፍ መጨመሩንም OCHA ገልጿል።

ከተያያዘዉ ድምጽ መለስካቸዉ አመሃ ያደረሰንን ያድምጡ

በኢትዮጵያ የምግብ እጥረትበእጥፍ እንደሚጨምር UNOCHA ገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:06 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG