በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ የምግብ ፍላጎት በመጪዉ 5 ዓመታት ይሟላል ተባለ

ባለፉት ጥቂት ዓመታት በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን የግብርና ምርት መሪ ነጋዴዎት በ 20 ዓለም አቀፍ የንግድ አዉደ ሪዕዮች በ 4 አህጉራት የኢትዮጵያን የግብርና ምርቶች ማስተዋወቃቸዉን ባለስልጣኑ ተናግረዋል።

መጪዎቹ 5 ዓመታት በ ኢትዮጵያ የምግብ ፍላቶት የሚሟላበት ብቻ ሳይሆን ጥራት ባላቸዉ የግብርና ምርቶች ዓለምን የምታስደንቅበት ዓመታት እንደሚሆኑ አንድ በኢትዮጵያ የUS ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ከፍተኛ ባለስልጣን ገለጹ።

ባለፉት ጥቂት ዓመታት በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን የግብርና ምርት መሪ ነጋዴዎት በ 20 ዓለም አቀፍ የንግድ አዉደ ሪዕዮች በ 4 አህጉራት የኢትዮጵያን የግብርና ምርቶች ማስተዋወቃቸዉን ባለስልጣኑ ተናግረዋል።

የድምጽ ፋይሉን በመጫን ከመለስካቸዉ አመሃ ዘገባ ዝርዝሩን ያድምጡ።

የኢትዮጵያ የምግብ ፍላጎት በመጪዉ 5 ዓመታት ይሟላል ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:46 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG