ናይሮቢ —
ጂቡቲ ነገ ዓርብ የወቅቱ ፕሬዘደንት ኢስማኢል ኦማር ጉሌህ (Ismail Omar Guelleh) ያሸንፉበታል ተብሎ በስፋት የሚጠበቀውን ምርጫ ታካሂዳለች።
እ. አ .አ. ከ 1999 ዓ .ም. ጀምሮ በሥልጣን ላይ የቆዩት ሚስተር ጉሌህ (Guelleh) አሁን ለሌላ የሥልጣን ዘመን የሚወዳደሩት፥ የሀገሪቱ የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑ እየተነገረ ባለበት ወቅት ነው።
ሞሐመድ ዩሱፍ ከናይሮቢ ያደረሰን አጭር ዘገባ አለ። ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል፣ ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።